• Skip to main content
  • Skip to primary sidebar

Africa Horn Now

"We don't take sides; we help you see more sides."

Africa Horn Now

ከቅራኔ ወደ መግባባት

September 3, 2017 By AHN

Mar 5, 2017 | ፎረም 65

ቅራኔ ምንድን ነው? ቅራኔ ለምን ይፈጠራል? እንዴት ይገለፃል? ቅራኔን ለመፍታት መነጋገር ጥቅሙ ምንድን ነው? በሚሉና በሌሎች ከቅራኔ ጋር የተያያዙ ነጥቦች ላይ ለመወያየት እንግዳችን የቅራኔ አፈታት ባለሙያ (Conflict Resolution Expert) ዶ/ር ብርሃኑ መንግስቱ ናቸው። ዶ/ር ብርሃኑ በኦልድ ዶሚኒዮን ዩኒቨርሲቲ የፐብሊክ አድሚንስትሬሽን ፕሮፌሰር ሲሆኑ ፡ የ”መንግባባትን ገንቢ የኢትዮጵያውያን መድረክ” ሰብሳቢ ናቸው።

Filed Under: TIGRINJA

Primary Sidebar

Copyright © 2023 Africa Horn Now · WordPress · Log in