PBS: Escaping Eritrea … [Read More...] about ካብ ውሽጢ ቤት ማእሰርታት ኤርትራ
TIGRINJA
ከውልደቱ የተበላሸ በዕድገቱ ያልተቃና፤ እንዴት ይታረቃል አሁን በስተርጅና
ይገረም አለሙ | undated | ኢትዮጵያ ዛሬ “ይታረቃል” የሚለው ቃል ሁለት ፍቺ አለው፤ በአጭሩ አንዱ እርቅ ሲሆን፣ ሁለተኛው የጎበጠን ማቅናት፣ መስመር የሳተን ማስተካከል ወዘተ ነው። ይህ ጽሁፍ የሚያተኩረው በሁለተኛው ትርጉሙ ላይ ነው። ወያኔ ሊለወጥም ሊስተካከልም ሊታረቅም የሚችል አለመሆኑን ለማሳየት። ወንበሩን የሚነቀንቅ እንቅስቅሴ ባጋጠመው ቁጥር ተሃድሶ የሚለው ወያኔ፤ የመጨረሻ ደረጃ የደረሰውን የህዝብ እንቢተኝነት ለመቀልበስ ያስችለኛል ብሎ ተሃድሶ ተቀምጧል።የማያዳግም ርምጃ እንወስዳለን የሚለው ማስፈራሪያም ሆነ ይቅርታ እንጠይቃለን የሚለው መለማመጥ የህዝቡን ተቃውሞ ማለዘብ … [Read more...] about ከውልደቱ የተበላሸ በዕድገቱ ያልተቃና፤ እንዴት ይታረቃል አሁን በስተርጅና
“ርእይቶ ፈይ ከብል ተደፋፌኤ፡” ርእይቶ ንጽሑፋት መደብ ብጋህዲ ኣብ ወጻኢ
ሃብተ ገብረ (ቨርጂንያ፡ ኣመሪካ) | 09/22/2016 | meskerem.net … [Read more...] about “ርእይቶ ፈይ ከብል ተደፋፌኤ፡” ርእይቶ ንጽሑፋት መደብ ብጋህዲ ኣብ ወጻኢ
የኢትዮጵያ “የፌደራል ሥርዓት” ችግሮችና አማራጭ መፍትሔዎች
ገለታው ዘለቀ | undated | ኢትዮጵያ ዛሬ እንደ መግቢያ ከዚህ በፊት “ኢትዮጵያ የፌደራል ሥርዓትን የምትከተል ሀገር አይደለችም” ብዬ ፅፌ ነበር። ዛሬም ትንሽ አዳብሬ በዚሁ ላይ ትንታኔ መስጠት አምሮኛል። ይህ ጽሁፍ ደግሞ እንዲነሳልኝ የፈለኩበት ምክንያት በቅርቡ የህወሓት አንጋፋ ታጋዮች የሆኑት አቶ ስዩም መስፍንና አቶ አባይ ፀሃየ በቅርቡ በኢትዮጵያ “ወቅታዊ” ጉዳይ ላይ የተሰኘ መግለጫ ሰጥተው ነበር። የነዚህን ከፍተኛ ባለሥልጣናት ንግግር ያዳመጠ ሁሉ የየራሱን ምልከታ ያስቀምጣል። እጅግ ብዙ ሰው ግን አዲስ ነገር የማይገኝበት ወቅታዊ የማይባል ያደርገዋል። ሀገሪቱን ህዝባዊ … [Read more...] about የኢትዮጵያ “የፌደራል ሥርዓት” ችግሮችና አማራጭ መፍትሔዎች
በኢትዮጵያ ያለው ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት ነውን? (ክፍል ሁለት)
ይገረም አለሙ | undated | ኢትዮጵያ ዛሬ በክፍል አንድ ጽሁፌ አንድን ሥርዓት ሕገ መንግሥታዊ ሊያሰኙት የሚበቁ በርካታ ጉዳዮችን ትተን በሕገ መንግሥቱ ላይም የሚነሱ ክርክሮችን አቆይተን ሕገ መንግሥቱ ባለው መልኩ እንኳን የማይከበር አንዳንድ አንቀጾቹም እስከመኖራቸው የማይታወቁ መሆኑ ብቻውን ሥርዓቱን ሕገ መንግሥተዊ ሊያሰኘው እንደማይችል ጠቅሻላሁ። ለዚህ መከራከሪያ ይሆናሉ ያልኳቸውን ጭብጦችም በማንሳት ከሕገ መንግሥቱ አንቀጾች የተወሰኑትን በማስረጃነት ለማቅረብ ነበር የተሰናበትኩት። ሕገ መንግሥቱ ከያዛቸው 106 አንቀጾች ውስጥ መከበር የተነፈጋቸውና እስከመኖራቸው የማይታወቁት … [Read more...] about በኢትዮጵያ ያለው ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት ነውን? (ክፍል ሁለት)
በኢትዮጵያ ያለው ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት ነውን? (ክፍል አንድ)
ይገረም አለሙ | undated | ኢትዮጵያ ዛሬ ሕገ መንግሥታዊውን ሥርዓት በኃይል ለማፈረስ የሚል ክስ በሀገራችን ተራና የተለመደ ነገር ከሆነ አመታት ተቆጥረዋል። በስፋት የታወቀው፣ ምን አልባትም የተጀመረው በቅንጅቶች ክስ ይመስለኛል። ለሥልጣን ያሰጋሉ ተብሎ የተገመቱ ዜጎችን በዚህ እየወነጀሉ በመገናኛ ብዙሀን መናገሩንም የጀመሩት አቶ መለስ ናቸው። ለነገሩ ከደደቢት እስከ ምኒልክ ቤተ መንግሥት የተሰራ የተነገረው ሁሉ የአቶ መለስና የአቶ መለስ ብቻ አንደሆነ ተነግሮን የለ። እናም የእኛ የሆነ የምንለውም የምንሰራውም የለንም ሁሉም በአቶ መለስ ተወጥኗል ተነግሯል የእኛ ስራ የሚሆነው … [Read more...] about በኢትዮጵያ ያለው ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት ነውን? (ክፍል አንድ)
BACK2KCAB: ሎሚኸ ናይ ምንታይ ትግራይ ትግሪኚ?
ቀለታ ኪዳነ (ሎንዶን) | 09/15/2016 | meskerem.net … [Read more...] about BACK2KCAB: ሎሚኸ ናይ ምንታይ ትግራይ ትግሪኚ?
ለሁሉም ጊዜ አለው
ማስተዋል በለጠ | undated| ኢትዮጵያ ዛሬ በመላዋ ሀገራችን ለነፃነታችን እየተዋደቁ የሚገኙ ዜጎች ውድ ሕይወታቸውን እየሰው የነፃነት ቀንዲሉን በማብራት ላይ ናቸው። ታሪክ ሲዘክረው የሚኖር ታላቅ መስዋዕትነት እየከፈሉ በመሆናቸው በአልሞ ተኳሽ የወያኔ አጋዚ ጦር አንገታቸው እየታረደና ጭንቅላታቸው እየተገመሰ ሕይወታቸውን የሚያጡ ውድ ወገኖቻችንን ነፍሳቸውን ፈጣሪ ይማርልን። በዚያን ሰሞን ካነበብኳቸው መጣጥፎች አንዱ በ16 የትግራይ ተወላጆች የተጻፈው በወያኔ ላይ የተወሰደ አቋም ነው። ኪዳነ ምሕረት ትባርካቸው። ፕሮፌስር መስፍን አንድ ወቅት ጥሩ ኢትዮጵያውያን ተጋሩን መቁጠር ጀምረው … [Read more...] about ለሁሉም ጊዜ አለው
መደብ ብጋህዲ ካብ ኤርትራ ወጻኢ ቍ.6
Published on Sep 11, 2016 | meskerem.net … [Read more...] about መደብ ብጋህዲ ካብ ኤርትራ ወጻኢ ቍ.6
ጽቡቕ ዜና ካብ ኤርትራ…ንመንግስቲ ኤርትራ ሰለስት ለበዋታት ኣለዋኒ….
ተወልደብርሃን ገብረ | 09/11/2016 | meskerem.net … [Read more...] about ጽቡቕ ዜና ካብ ኤርትራ…ንመንግስቲ ኤርትራ ሰለስት ለበዋታት ኣለዋኒ….
ኢትዮጵያ ድሕሪ ስርዓት ወያነ ። ክንዮ ጉጉይ ርዲኢት ቁጠባዊ ፖሊሲ ርእሰ-ምርኮሳ ኤርትራ
ተወልደብርሃን ገብረ | 09/09/2016 | meskerem.net … [Read more...] about ኢትዮጵያ ድሕሪ ስርዓት ወያነ ። ክንዮ ጉጉይ ርዲኢት ቁጠባዊ ፖሊሲ ርእሰ-ምርኮሳ ኤርትራ