PBS: Escaping Eritrea … [Read More...] about ካብ ውሽጢ ቤት ማእሰርታት ኤርትራ
TIGRINJA
መደብ ብጋህዲ ካብ ኤርትራ ወጻኢ ..ኣብዚ መደብዚ ዝቐርብ ትሕዝቶ ኵሉ ብዘይሕብእብእ ብጋህዲ ዝብሃልዩ።
ቀለታ ኪዳነ (ሎንዶን) | 05 August 2016 … [Read more...] about መደብ ብጋህዲ ካብ ኤርትራ ወጻኢ ..ኣብዚ መደብዚ ዝቐርብ ትሕዝቶ ኵሉ ብዘይሕብእብእ ብጋህዲ ዝብሃልዩ።
Yemane Gebreab: On the consolidation, renovation, revival, and reinvigoration of the PFDJ
Jun 1, 2016 | allpolitiko … [Read more...] about Yemane Gebreab: On the consolidation, renovation, revival, and reinvigoration of the PFDJ
Not so dolce vita: Eritrea trapped in the past – in pictures
Stéphanie Buret | Thursday 4 August 2016 | The Guardian Photojournalist travelled to former Italian colony Eritrea, and found it in thrall to its former rulers and under the heel of its current ones … [Read more...] about Not so dolce vita: Eritrea trapped in the past – in pictures
Activist Amin Jundi and Dr. Mulugeta Kassahun on Oromo and Amhara Protest
August 2, 2016 | zehabesha.com … [Read more...] about Activist Amin Jundi and Dr. Mulugeta Kassahun on Oromo and Amhara Protest
Flashback: Interview with Sebhat Nega the founder TPLF
Aug 1, 2016 | Zehabesha Tube … [Read more...] about Flashback: Interview with Sebhat Nega the founder TPLF
በህወሃት ኣምባገነናዊ አገዛዝ እዝ ስር የሚገኘው “የጠንካራው ሰራዊት” አፈታሪክ
ነአምን ዘለቀ (ቨርጂኒያ ) | July 30, 2016 | quatero.net “በጠንካራ ሞራል/እሴት የተገነባ ሰራዊት ሶስት እጅ ጠላት ድል ያደርጋል” ናፖሊዮን ቦናፓርቴ “ህዝብን እንደአመራሩ በእኩልነት አላማ ማነጽ ያለምንም ፍርሃት ሞትንም ህይወትንም እንዲጋሩ ያደርጋል” ሱን ትዙ በአናሳው የህወሃት ኣምባገነንናዊ አገዛዝ ስር የምትማቅቀውን ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ “አስተማማኝና የተረጋጋች አገር” ናት የሚለው የተሳሳተ አመለከካከት ለተወሰኑ አመታት ሲነገር መቆየቱ ይታወሳል። ይህ መሰረተ ቢስ አኣባባል በምዕራብያውያን አገሮች በተለይም አሜሪካና ታላቋ ቢሪታኒያ ዉስጥ በስፋት … [Read more...] about በህወሃት ኣምባገነናዊ አገዛዝ እዝ ስር የሚገኘው “የጠንካራው ሰራዊት” አፈታሪክ
ገንዘባዊ ፖሊሲ፣ ባንካዊ ኣገልግሎትን ጸገማቶምን ኣብ ኤርትራ (ቀዳማይ ክፋል)
ተወልደብርሃን ገብረ | 02August 2016 | meskerem.net … [Read more...] about ገንዘባዊ ፖሊሲ፣ ባንካዊ ኣገልግሎትን ጸገማቶምን ኣብ ኤርትራ (ቀዳማይ ክፋል)
የት ይደርሳል የተባለ ጥጃ ሉኳንዳ ቤት ተገኘ፡፡
ሐጎስ ይከአሎ | 07-30-16 | aigaforum.com ጀ/ል ፃድቃን በፃፉት ፅሁፍ ላይ የተሰጠ የግል አስተያየት … [Read more...] about የት ይደርሳል የተባለ ጥጃ ሉኳንዳ ቤት ተገኘ፡፡
ምላሽ ለሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ተንሳይ “የሀገራችን ፖለቲካ ሁኔታና የመፍትሔ ሃሳቦች” ጽሁፍ
ነሲቡ ስብሐት፤ ከሰሜን አሜሪካ | ሐምሌ 20 ቀን 2008 ዓ.ም. (July 27, 2016) | ኢትዮጵያ ዛሬ፣ ለመፍትሔው መፍትሔ የወያኔ/ህወሓትን ዕድሜ ለማራዘም በሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ተንሳይ የመፍትሔ ሃሳቦች [(የሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ተንሳይን ጽሁፉ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!)] እነሆ 17 ዓመት በበረሃ 25 ዓመት በመንግሥት ሥልጣን የተቆናጠጠው ወያኔ ዛሬ የሥልጣን ዘመኑ ማብቂያው የመጨረሻው መጀመሪያ ላይ ደርሷል። በትግሉ ላይ ነበርን ብቻ ሳይሆን በከፍተኛ አመራር እርከን ላይ ነበርን የሚሉ የወያኔ ባለሥልጣን፤ የድርጅታቸውን 17 ዓመት የትግል ጉዞ አብረው ፕሮግራም ሲነድፉ፣ ፖሊሲ ሲያወጡ፣ … [Read more...] about ምላሽ ለሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ተንሳይ “የሀገራችን ፖለቲካ ሁኔታና የመፍትሔ ሃሳቦች” ጽሁፍ
አዲሱ የትግራይ ቋንቋዎች አካዴሚ
ሔኖክ ያሬድ | 20 Jul, 2016 | ኢትዮጵያን ሪፖርተር በትግራይ ብሔራዊ ክልል በሚገኙ ሦስት ቋንቋዎች ሳሆ (ኢሮብ)፣ ኩናምኛና ትግርኛ ዙርያ በተለያዩ የቋንቋና ባህል ዘርፎች ሳይንሳዊ ጥናቶች የሚያከናውን፣ ቋንቋዎቹም የሳይንስና ቴክኖሎጂ ጽንሰ ሐሳብ የመግለጽ አቅም እንዲኖራቸው የሚያስችል የትግራይ ቋንቋዎች አካዴሚ ሥራውን ባለፈው ኅዳር ወር ጀምሯል፡፡ አካዴሚው በክልሉ ምክር ቤት በአዋጅ ቁጥር 249/06 መሠረት ያቋቋመው በ2006 ዓ.ም. ነበር፡፡ አካዴሚው ሐቻምና ከመቋቋሙ በፊት በ1988 ዓ.ም. ያለ አዋጅ ተቋቁሞ በሥራ ላይ ከአንድ ዓመት ከመንፈቅ በላይ ማለፍ አልቻለም፡፡ ዘንድሮ … [Read more...] about አዲሱ የትግራይ ቋንቋዎች አካዴሚ